በኦርቶዶክስ ቤ/ክ የመቀሌ ሃገረ ስብከት የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግራይ ሕዝብን ክዷል የሚል አደገኛ መግለጫ አወጣ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የመቐለ ሀገረስብከት እና የነገረ መለኮት ምሁራን ማሕበር “የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግራይ ህዝብንና ቤተክርስትያን ከድተዋል” የሚል አደገኛና ከፋፋይ ይዘት ያለው መግለጫ ዛሬ ማውጣቱታቸው ቁጣን ቀስቀሰ። የትግራይ ሲኖዶስን እናቋቁማለን በሚል እየተንቀሳቀሱ ከሚገኙት አካላት ጋር እየሰሩ የሚገኙት የመቐለ ሀገረስብከት እና የነገረ መለኮት ምሁራን ማሕበር ዛሬ ያወጡት መግለጫ ቤተክርስቲያንን በመከፋፈል … Continue reading በኦርቶዶክስ ቤ/ክ የመቀሌ ሃገረ ስብከት የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግራይ ሕዝብን ክዷል የሚል አደገኛ መግለጫ አወጣ